Month: July 2024

በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የተጠናቀቁ ግንባታ ፕሮጀክቶች ምረቃ ተካሄደ፡፡

በምረቃው አዳዲስ ለሚሰሩ ግንባታዎች የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጥ ሥነ ስርዓት እና እየተሰሩ ያሉ የግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ጉብኝት ተካሂዷል፡፡ የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደር ህንጻ እና የተማሪዎች ማደሪያ እንዲሁም የሱታና ኢንተርፕራይዝ ኮምባይነር ምረቃ የተደረገ ሲሆን አዳዲስ የግንባታ ፕሮጀክቶችን ለመስራት የብሄረሰብ አስተዳደሩ እና የዩነቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሃይማኖት አባቶች፣ እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት የመሠረት ድንጋይ ተቀምጧል፡፡ በዕለቱ […]

Read More